እርስዎ የሚሉትን መስማት እንፈልጋለን
ይህን ክልል ልዩ የሚያደርገው ከውሀ ጋር ያለን ግንኙነት ነው፡፡ አንገብጋቢ የሆኑ በርካታ የውሃ ጥራት ተቀዳሚዎች ስላሉ ምርጥ የውሀ ጥራት ውጤቶችን ለማስመዝገብ ትክክለኛ ኢንቨስትመንት በትክክለኛ ወቅት ማድረግ እንድንችል King County የቆሻሻ ውሃ ዕቅዱን ማዘመን አለበት፡፡
የንጹ ውሀ ዕቅዱ በዚህ ከሚኖሩ ሰዎች የተለያየ አስተያየት እንዲያካትት ይፈለጋል፡፡ King County የሁሉንም ሰው አስተያየት ሲሰማ ሁላችንም እንደምንጠቀም አጠንክረን እናምናለን፡፡
ስለንጹ ውሀ በ መረጃ ወረቀት በኩል የበለጠ ይወቁ፡፡
.
ንግግሩን ለመጀመር ያግዙን፡፡
እባክዎ ሀሳብዎን ከስር ግለጹ፤ አስተያየት መስጠት የሚወስደው ጥቂት ደቂቃ ብቻ ነው፡፡